[blocksy_breadcrumbs] ስለመቶ አለቃ ሴፍቲ እቃዎች ባለሞያዎች በተለያዩ ስራዎች በሚሰማሩበት ግዜ ተገቢውን ጥንቃቄ ማድረግ አለባቸው። የሰራተኞች ደህንነት ከማንም በላይ የሚያሳስበው መቶ አለቃ የተለያዩ የሴፍቲ ማቴሪያሎችን በከፍተኛ ጥራት ኪስን በማይጎዳ መልኩ ለገበያ ያቀርባል። የመቶ አለቃ የሴፍቲ ማቴሪያሎችን በመጠቀም ክቡር ሂወትን ከጉድለትና ከማጣት ይጠብቁ። ለማገልገል ተዘጋጅተናል ሽያጭ ባለሞያዎቻችን ከድር ሸምሱ ማናጀር ዘይኑ ኑሩ አካውንታት ሃፍቶም ሃይላይ ሽያጭ ሰራተኛ ዘነበ ዝናቡ ሽያጭ ሰራተኛ ምስክሮች በመቶ አለቃ ደምበኝነት ለአመታት ቆይተናል። የመቶ አለቃ ምርቶች ተጠቅመን በምንሰራቸው ስራዎች እስካሁን ይህ ነው የሚባል ችግር አጋጥሞን አያውቅም። ከፍተኛ ጥራት ያለው ስራ እንሰራለን ተኝተን እናድራለን። የመቶ አለቃ ቀዳሚ ምስክር ስንሆን በምርቶቹ ተደስተን ነው። በላይ ክንዴ (ሊቀመንበር በሃሁ ኮንስትራክሽን) ማሽነሪዎች የመቶ አለቃ ማሽነሪዎች የiso ስታንዳርድ የጠበቁና የሃገራችንን ኤሌክትሪክ አቅርቦት ያገናዘቡ ምርቶች ናቸው። ዉድ ዋጋ ፈሰስ አድርገው የገዟቸው ማሽኖች አስተማማኝነት ያሳስቦዎታል? የተመሰከረላቸው የመቶ አለቃ ምርቶችን በመጠቀም ጭንቀትዎን ያስወግዱ። ማሽነሪዎች ለአዲስ መረጃዎች የመቶ አለቃ አባል በመሆን አዳዲስ እቃዎች ፣ የተለያዩ ቅናሾችና መረጃዎችን በኢሜይልዎ ያግኙ። Please enable JavaScript in your browser to complete this form.ኢሜይል አድራሻ *ይመዝገቡ