[blocksy_breadcrumbs]

አገልግሎቶች

ኣርኪ ኣገልግሎት

በንቁ ሰራተኞቻችን

የ1 ኣመት ዋስትና

ብልሽት ላጋጠማቸው ምርቶቻችን

በሳምንት 7 ቀን

ቀልጣፋ ኣገልግሎት

ነጻ የትራንስፖርት ኣገልግሎት

ለቋሚ ደንበኞቻችን

ፕላምብ ቦብ

አላማችን

በአገልግሎታችን የረኩ ደንበኞች ማፍራት

በምርቶቻችን የረኩ ደንበኞችን እንደማየት የሚያስደስተን የለም። ደንበኞቻችንም አያሳፍሩንም። አንድ ምርት የገዙ ደንበኞች ለተጨማሪ ምርቶች ወደ ሱቃችን ማዘውተራቸው ፀሃይ የሞቀው ሃቅ ከሆነ ሰነባብቷል። የደንበኞቻችን ደስታ ጠንክረን ለጥራት ጠንክረን ለጥንካሬ እንድንሰራ ረድቶናል።

እቅዳችን

መቶ አለቃ ከንግድም በላይ

አብዛኞቹ የሃገራችን ታላላቅና እንዲሁም የግለሰብ ህንፃዎች መቶ አለቃን ምርጫቸው በማድረጋቸው እራሳችንን ከሱቅም በላይ የሃገር ግንባታ ሃላፊነት ያረፈብን ድርጅት አድርገን እናያለን። በመሆኑም፦

በመቶ አለቃ ምርት የሚሰሩ ህንፃዎች ተደምረው የሃገሪቷ ህንፃዎች እንደመሆናቸው እያንዳንዱ ህንፃ ጥራቱን የጠበቀ ለማድረግ ታትረን እንሰራለን። መኖሪያ ቤቶች ፣ ትምህርት ቤቶች ፣ ሆስፒታሎች ፣ መንግስት መስሪያ ቤቶችና ሆቴሎች የመቶ አለቃ ምርቶችን በግብአትነት ከሚጠቀሙት ጥቅቶቹ ናቸው።

አብዛኞቹ የሃገራችን አስፕሃልቶች ግብአቶች የመቶ አለቃ ምርት ተጠቃሚ እንደመሆናቸው ምርቶቻችን በሃላፊነት ስሜት የሚመረቱ ናቸው።

ለምርቶቻችን ጥራት ከታማኝ ደንበቾቻችን በላይ ምስክር ባለመኖሩ ደንበኛን ቅድሚያ አድርገን እንሰራለን። ደንበኞቻችን በምንም መልኩ እንዲጉላሉም ሆነ እንዲቸገሩ አንፈቅድም። ደንበኛ ንጉስ ነው እኛ ጋር በተግባር ያዩታል።

ፒቪሲ ፕላስተር

ለአዲስ መረጃዎች

የመቶ አለቃ አባል በመሆን አዳዲስ እቃዎች ፣ የተለያዩ ቅናሾችና መረጃዎችን በኢሜይልዎ ያግኙ።

አዳዲስ ምርቶቻችንን ይጎብኙ

አዳዲስ ምርቶች